በሰዎች አስተሳሰብ ላይ መስራት ለሁለንተናዊ ለውጥ ትልቅ ድርሻ አለው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ፡፡

በሰዎች አስተሳሰብ ላይ መስራት ለሁለንተናዊ ለውጥ ትልቅ ድርሻ አለው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ፡፡

ዋና ስራ አስኪያጁ ይህንን ያሉት ዛሬ በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የገዳዲ ማሰልጠኛ ተቋም ስልጠና የወሰዱ ሰልጣኞች ባስመረቁበት ወቅት ነው፡፡የሰዎች አስተሳሰብ ላይ ካልተሰራ የህንጻም ሆነ የቴክኖሎጂ ጋጋታ ትርጉም የለውም ያሉት ዋና ስራ አስኪያጁ እንደ ከተማ አስተዳደር ተቋማት በሰው ሃይል መገንባት አለባቸው ተብሎ እየተሰራ ያለውን ስራ የሚያግዝ እና ተስፋ የሚሰጥ ስራ በባለስልጣኑ እየተሰራ መሆኑን ከሰልጣኞች...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስኪጅ አቶ ጥራቱ በየነ የባለስልጣኑን አረንጓዴ ልማት ስራዎች ጎበኙ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስኪጅ አቶ ጥራቱ በየነ የባለስልጣኑን አረንጓዴ ልማት ስራዎች ጎበኙ፡፡

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን በለገዳዲ ፣ ድሬ እና ገፈርሳ ግድቦች ዙሪያ የተፋሰስ ልማት ስራዎች እየሰራ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ዋና ስራ አስኪያጁ እና በየደረጃው ያሉ አመራሮች በዛሬው እለት ከዚህ ቀደም በግድቡ ዙሪያ የለሙ ገበያ ተኮር ፍራፍሬዎችን እና የባለስልጣኑ የችግኝ ማዘጋጃ ስፍራ ጎብኝተዋል፡፡በምክትል ከንቲባ ማእረግ የአዲስ አበባ ከተማው ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ በጉብኝቱ ወቅት እንዳሉት ተቋሙ...