ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደብ ላይ የውጭ አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ የሥራ መደቡ መጠሪያ ፡ሲኒየር አካውንታንት ደረጃ ፡- 12 ብዛት፡- 5 ደመወዝ፡- 13,24ዐ ተፈላጊ ችሎታ ፡- በአካዉንቲንግ/በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ ሆኖ 4/8 ዓመት በሲስተም ታግዞ በደብል ኢንትሪ የሂሣብ መዝጋት ልምድ ያለው/ላት...

ማስታወቂያ ለአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ደንበኞች

የለገዳዲ ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ለገጣፌ ቄራ አካባቢ ባጋጠመው ድንገተኛ የጎርፍ አደጋ ምክንያት ባለ 700 ሚሊ ሜትር ከፍተኛ የውሃ መስመር ላይ የስብራት አደጋ አጋጥሟል፡፡በዚህም ምክንያት በተወሰኑ የከተማዋ አካባቢዎች የውሃ ሥርጭት ተቋርጧል፡፡ በቦሌ አራብሳ ኮንዶሚኒየም፣ በቦሌ አያት 1፣2፣3፣4 እና 5፣ በሰሚት ኮንዶሚኒየም፣ በየካ አያት 1፣ 2 እና 3፣በየካ አባዶ ኮንዶሚኒየም እና በኮተቤ ገብርኤል በከፊል የሚገኙ...

የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የጥሪ ማስታወቂያ፤

የባለሥልጣን መ/ቤቱ በታህሳስ ወር 2010 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ በተለያዩ የሥራ መደቦች የውጪ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ መሠረት መስፈርቱን ያሟሉ ዕጩዎችን በፈተና አወዳድሮ በመለየት ቅጥር መፈጸሙ ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጅ የፈተናው ውጤት እንደታወቀ የተወሰኑ አመልካቾች ቅሬታ በማቅረባቸው ጉዳዩ በኮሚቴ ታይቶ ከተጣራ በኋላ የውጤት ማስተካከያ ተደርጎና በመ/ቤቱ የበላይ ኃላፊ ጸድቋል፡፡ በመሆኑም...