በባለሥልጣኑ የጉለሌ ቅ/ጽ/ቤት መደበኛ የደንበኞች ፎረም ጉባኤውን አካሂዷል።

በባለሥልጣኑ የጉለሌ ቅ/ጽ/ቤት መደበኛ የደንበኞች ፎረም ጉባኤውን አካሂዷል።

የኮረና ቫይረስ ወረርሽኝን ታሳቢ ባደረገ መልኩ ቅ/ጽ/ቤቱ ካሉት የደንበኞች ፎረም አባላት ውስጥ ከተወከሉ 50ዎቹ ጋር ውይይት ያደረጉ ሲሆን በዋናነት የውሃ ስርጭት ላይ ትኩረት ያደረጉ ነበሩ። ከተሳታፊዎቹ የውሃ ፈረቃ መዛባት፣ ውሃ በሚሸጡ ግለሰቦች ላይ መወሰድ ስላለበት እርምጃ፣ ከወቅታዊ የሀገሪቱ ሁኔታ ጋር ተያይዞ የመጠጥ ውሃዎችን ደህንነት፣ በት/ቤቶች ትምህርት ሲጀምር ስለሚኖረው የውሃ ስርጭት እና የተቋሙን የመጠጥ...
የአዲስ አበባ ውሃ ሃብት እንክብካቤን ለማሻሻል ከ9.3 ሚሊየን ዩሮ በላይ ስምምነት ተፈረመ::

የአዲስ አበባ ውሃ ሃብት እንክብካቤን ለማሻሻል ከ9.3 ሚሊየን ዩሮ በላይ ስምምነት ተፈረመ::

ስምምነቱ የተፈረመው በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን እና ቪተንስ ኢቪደስ ኢንተርናሽናል ከተባለ መንግስታዊ ካልሆነ ድርጅት ጋር ነው ፡፡ በስምምነቱ መሰረት በ9.3 ሚሊየን ዩሮ በላይ በሆነ ወጪ በድሬ እና ለገዳዲ ተፋሰሶች ለሚኖሩ ነዋሪዎች የውሃ እና የንፅህና አጠባበቅ አቅርቦትን የማሻሻል ስራ ይሰራል፡፡ በሰምምነቱ በዕቅድ ከተያዙ ተግባራት መካከል በተፋሰስ ልማት እና አጠቃቀም ላይ በአዲስ አበባ፣ በኦሮሚያ ክልል...