በመሰረተ ልማት ቅንጅት ችግር በባለስልጣኑ የፍሳሽ መስመር ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደረሰ

በመሰረተ ልማት ቅንጅት ችግር በባለስልጣኑ የፍሳሽ መስመር ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደረሰ

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ ሁለት ጀሞ ቁጥር አንድ ኮንዶምኒየም አከባቢ ከመኖሪያ ቤቶች የሚወጣ ፍሳሽን አሰባስቦ ለማስወገድ ከ5 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባ የፍሳሽ መስመር በመንገድ ግንባ ቁፋሮ አማካኝነት ከጥቅም ውጪ ሆነ፡፡ ፕሮጀክቱ የግንባታ ስራው ተጠናቆ ሙከራ የተደረገለት ሲሆን ጉዳት የደረሰበት ርክክብ ለማድረግ በተዘጋጀበት ወቅት ነው ፡፡ የፍሳሽ ማንሳት፣ ማጣራት እና መልሶ መጠቀም አብይ የስራ...

ባለፉት 10 ዓመታት የከተማዋን የንፁህ መጠጥ ውኃ አቅርቦት ማሳደግ ተችሏል!

ባለስልጣኑ ከባለፉት 10 ዓመታት ጀምሮ የከተማዋን የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ለማሳደግ እና የህብረተሰቡን ፍላጎት በአግባቡ ለማሟላት ነባር እና አዳዲስ የከርሠ ምድርና የገፀ ምድር የውሃ መገኛ ምንጮችን በማስፋፋት ዘርፈ ብዙ የልማት ስራዎች አከናውኗል፡፡ ከተከናወኑ ዋና ዋና ፕሮጀክቶች መካከል ዋና ዋናዎቹ የገፈርሳ ግድብ ማሻሻያ፣ የለገዳዲ ግድብ ማስፋፊያ እና የውኃ እጥረት በሚታይባቸው የተለያዩ የከተማዋ ኪስ ቦታዎች...

ለባለስልጣኑ ሠራተኞች የHIV AIDS የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ

ከህብረተሰቡ መዘናጋት ጋር ተያይዞ እየተቀዛቀዘ የመጣውን እና እንደ አዲስ እያንሰራራ የሚገኘውን የኤች አይ ቪ ኤድስ ወረርሽኝ በማስመልከት “አሁንም ትኩረት ለኤች አይ ቪ ኤድስ” በሚል መሪ ቃል በባለስልጣኑ የኤች አይ ቪ ኤድስ ግብረ ኃይል ስልጠና ተዘጋጅቶ በዋናው መ/ቤት የግማሽ ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጥቷል፡፡ በስልጠናው ላይ ጥናታዊ ፅሑፍ ቀርቦ ከሰራተኛው ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡ የጥናቱ አቅራቢ የፕሮጀክት ጥናትና...