የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የጥሪ ማስታወቂያ፤

የባለሥልጣን መ/ቤቱ በታህሳስ ወር 2010 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ በተለያዩ የሥራ መደቦች የውጪ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ መሠረት መስፈርቱን ያሟሉ ዕጩዎችን በፈተና አወዳድሮ በመለየት ቅጥር መፈጸሙ ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጅ የፈተናው ውጤት እንደታወቀ የተወሰኑ አመልካቾች ቅሬታ በማቅረባቸው ጉዳዩ በኮሚቴ ታይቶ ከተጣራ በኋላ የውጤት ማስተካከያ ተደርጎና በመ/ቤቱ የበላይ ኃላፊ ጸድቋል፡፡ በመሆኑም...