ማስታወቂያ ለአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ደንበኞች

የለገዳዲ ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ለገጣፌ ቄራ አካባቢ ባጋጠመው ድንገተኛ የጎርፍ አደጋ ምክንያት ባለ 700 ሚሊ ሜትር ከፍተኛ የውሃ መስመር ላይ የስብራት አደጋ አጋጥሟል፡፡በዚህም ምክንያት በተወሰኑ የከተማዋ አካባቢዎች የውሃ ሥርጭት ተቋርጧል፡፡ በቦሌ አራብሳ ኮንዶሚኒየም፣ በቦሌ አያት 1፣2፣3፣4 እና 5፣ በሰሚት ኮንዶሚኒየም፣ በየካ አያት 1፣ 2 እና 3፣በየካ አባዶ ኮንዶሚኒየም እና በኮተቤ ገብርኤል በከፊል የሚገኙ...