by | Aug 27, 2018 | ዜና
በአሁኑ ጊዜ የክረምቱ ዝናብ በከፍተኛ ሁኔታ ተጠናክሮ በመቀጠሉ የለገዳዲ ግድብ ውሃ መያዝ ከሚችለው በላይ ሞልቷል ፡፡ በዚህም ምክንያት በግድቡ ላይ በተፈጠረው ጫና ትርፍ ውሃ በማስወገድ ላይ እንገኛለን፡፡ በመሆኑም ከግድቡ በታችኛው ተፋሰስ በተለይም በአቃቂ ክፍለ ከተማ ጥሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል አካባቢ የምትገኙ ነዋሪዎች ከወቅቱ ዝናብ ጋር ተደምሮ ጎርፍ ሊከሰት ስለሚችል በሰው፣ በእንስሳት እና በንብረት ላይ ጉዳት...
by | Aug 27, 2018 | ዜና
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አገልግሎት ከእሁድ ነሐሴ 20 ቀን 2010 ዓ.ም. ጀምሮ ለተከታታይ 3 ቀናት በኮተቤ ሰብ ስቴሽን የቴክኒክ ችግር ስላጋጠመ ይህንን ችግር ለማቃለል በለገዳዲ ጥልቅ ጉድጓድ እና በለገዳዲ ማጣሪያ ጣቢያ ኃይል እንደሚቋረጥ አሳውቆናል፡፡ በዚህም ምክንያት በየካ አባዶ፣ በየካ አያት፣ ቦሌ ሰሚት፣ ቦሌ አራብሳ፣ በአያት ኮንዶምኒየም እና በተጠቀሱት አከባቢዎች ከነሐሴ 20 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ...
by | Aug 27, 2018 | ዜና
በደርቱ አካባቢ ባጋጠመው ድንገተኛ የጎርፍ አደጋ ምክንያት ባለ 800 ሚሊ ሜትር ከፍተኛ የውሃ መስመር ላይ የስብራት አደጋ አጋጥሟል፡፡በዚህም ምክንያት በተወሰኑ የከተማዋ አካባቢዎች የውሃ ሥርጭት ተቋርጧል፡፡ በጀሞ ፣በላፍቶ፣በለቡ፣በሀና ማርያም፣በጎፋ እና በቄራ አካባቢዎች በከፊል የውሃ አገልግሎት ተቋርጧል፡፡ በአሁኑ ሰዓት ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ወደ መደበኛ ስርጭት ለማስገባት የጥገና ስራ በማከናወን ላይ ይገኛል፡፡...
Recent Comments