ለአዲስ አበባ ከተማ የውሃ ምንጭ የሆኑ የኦሮምያ አካባቢዎችን ተጠቃሚ ለማድረግ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

ለአዲስ አበባ ከተማ የውሃ ምንጭ የሆኑ የኦሮምያ አካባቢዎችን ተጠቃሚ ለማድረግ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

ባለሥልጣኑ በአዲስ አበባ ዙሪያ ለሚገኙና ለከተማዋ የውሃ መገኛ ለሆኑ የኦሮምያ ልዩ ዞን አከባቢዎች የንፁህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ለማድረግ የሰራቸውን ስራዎች ለጋዜጠኞች ያስጐበኘ ሲሆን በወቅቱ እንደተገለፀው ባለስልጣኑ በኦሮምያ ልዩ ዞኖች በሚገኙ አራት ወረዳዎች ማለትም መሪኖ፣ ኤቹ፣ አቃቂና በሰበታ ዙሪያ በጥቅሉ ከ10 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ 31 የውሃ ቦኖዎችን በመገንባት ከ15 ሺ 500 በላይ አባወራዎችን ተጠቃሚ...
የቃሊቲ ፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ ተመርቆ ስራ ጀመረ

የቃሊቲ ፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ ተመርቆ ስራ ጀመረ

በቀን 100,000 ሜትር ኪዩብ የማጣራ አቅም ያለው የቃሊቲ የፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ ፕሮጀክት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በተገኙበት ቅዳሜ ሰኔ 30/2010 ተመርቆ ስራ ጀምሯል፡፡ ከዓለም ባንክ በተገኘ 100 ሚሊዮን ዶላር ብድር እና ከመንግስት በተመደበ 759 ሚሊዮን ብር ወጪ የተደረገበት የቃሊቲ ፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ ፕሮጀክት ግንባታው በ2008 አጋማሽ ላይ ተጀምሮ በተቀመጠለት ጊዜ የተጠናቀቀ ሲሆን፣ የ7...