የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሥራ አስኪያጅ ዘርፍ ተጠሪ የሆኑ ተቋማት የኮሙኒኬሽን አመራሮችና ባለሙያዎች የባለሥልጣኑ መሠረተ ልማቶች ጎብኝተዋል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሥራ አስኪያጅ ዘርፍ ተጠሪ የሆኑ ተቋማት የኮሙኒኬሽን አመራሮችና ባለሙያዎች የባለሥልጣኑ መሠረተ ልማቶች ጎብኝተዋል።

ጉብኝቱ የቃሊቲ ፍሳሽ ማጣሪያ፣ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ያልተማከለ የፍሳሽ ማጣሪያ፣ የለገዳዲ የውሃ ማጣሪያ ጣቢያ እና የባለሥልጣኑን የስልጠና ማዕከል ያካተተ ሲሆን በጉብኝቱ ብዙ ግንዛቤ ማግኘታቸውን አስረድተዋል። ከተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች የተውጣጡት ባለሙያዎች በጎበኙት የውሃም ሆነ የፍሳሽ ስራ አድካሚ ከፍተኛ  ድካም አንዳለው ተረድተናል ብለዋል። በሁሉም ጉብኝት ጥሩ ግንዛቤ አግኝተናል ያሉት ጉብኚዎቹ ግንዛቤያቸውን...

ባለስልጣኑ ባለፉት 6 ወራት 94.2 ሚሊዮን ሜትር ኪዩብ ወሃ አምርቶ አስራጭቷል፡፡

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ዛሬ የ6 ወራት የመደበኛ  እና የፕሮጀክት ስራዎች አፈፃፀም በፕሮሰስ ካውንስል ገምግሟል ። በግምገማው ወቅት ባለስልጣኑ ከገፀ ምድር እና ከርሰ ምድር  የወሃ መገኛዎች አለም አቀፍ ጥራቱን የጠበቀ 94.2 ሚሊዮን ሜ. ኪ ወሃ አምርቶ ማስራጨት መቻሉ ተገልጿል ። ይህም ከእቅዱ 82 % ሲሆን የእቅዱን ያክል ማሳካት ያልተቻለው በኤሌክትሮ ሜካኒካል ብልሽት፣ በኤሌትሪክ...
ባለስልጣኑ 90 የፍሳሽ ማንሻ ተሽከርካሪዎች አስገባ፡፡

ባለስልጣኑ 90 የፍሳሽ ማንሻ ተሽከርካሪዎች አስገባ፡፡

ባለስልጣኑ የፍሳሽ ቆሻሻ የማንሳት አገልግሎቱን በላቀ ደረጃ ለማድረግ ይቻል ዘንድ ከአለም ባንክ በተገኘ 15 ሚሊዮን ዶላር ብድር ተሸከርካሪዎችን አስገብቷል፡፡ ባለስልጣኑ ዘመናዊ የፍሳሽ በመስመር ማስወገድ አገልግሎት ተደራሽ ባልሆነባቸው አካባቢዎች የሚገኙ የከተማችን ነዋረዎችን ተጠቃሚ ለማድረግ ነው ተሸከርካሪዎችን ያስገባው ፡፡ ተሸከርካሪዎቹን ስራ ለማስጀመር በተዘጋጀ ስልጠና ላይ የተገኙት የባለስልጣኑ ዋና ስራአስኪያጅ...