የመጋዘን ግንባታ ሥራ ፕሮጀክት ቁ.3

የፕሮጀክቱ ሥም፡       የመጋዘን ግንባታ ሥራ ፕሮጀክት ቁ.3 አስፈፃሚው አካል፡      የአዲስ አባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የውሃና ሳኒቴሽን ልማትና መልሶ ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ፕሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡ በአዲስ አበባ ከተማ፣ የፕሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡ በዋናው መ/ቤት እና በፕሮጀክት ጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ማቴሪያሎችና ማሽነሪዎች በአግባቡ ለማከማቸት፣ የፕሮጀክቱ ግብ፡ የተለያዩ የተቋማት ግንባታ...

የኮተቤ ፍሳሽ ማድረቂያ መደብ ማሻሻያ ፕሮጀክት

የፕሮጀክቱ ሥም፡- የኮተቤ ፍሳሽ ማድረቂያ መደብ ማሻሻያ ፕሮጀክት አስፈፃሚ አካል፡- በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የፕሮጀክት ጽ/ቤት ፕሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ከተማ በአያት አካባቢ የፕሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡– በአያት አካባቢ የፍሳሽ መስመር ያልተደረሰባቸውን ክፍለ ከተሞችና አካባቢዎች እንዲሁም የተገነቡትንና አዲስ የሚገነቡትን የኮንዶሚኒየም ቤቶች የፍሳሽ አገልግሎት በማዳረስ ከነዚህ...

ለኮንዶሚኒየም ቤቶች የፍሳሽ መስመር ዝርጋታ ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡    ለኮንዶሚኒየም ቤቶች የፍሳሽ መስመር ዝርጋታ ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ የኮንደሚንየም ቤቶች ግንባታ የሚከናወንባቸው እንዲሁም ሌሎች ከቤቶች ልማት ኤጀንሲ ጋር በመነጋገር የሚወሰኑ ይሆናሉ፡፡ ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡-ዘመናዊ የፍሳሽ አገልግሎት ያልተዳረሰባቸውን የኮንደሚኒየም...

የBio-gas የህዝብ መጸዳጃ ቤት ጥናትና ግንባታ ፕሮጀክት

የፕሮጀክቱ ሥም፡የBio-gas የህዝብ መጸዳጃ ቤት ጥናትና ግንባታ ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል ፡ በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ፕሮጀክት ጽ/ቤት ፕሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ ፡ በተለያዩ በተመረጡ የከተማዋ አካባቢዎች የስራው ጠቅላላ አላማ ፡ በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች ለሚገኙ ነዋሪዎች የመፀዳጃ እና የሻወር አገልግሎት እንዲያገኙ ማድረግ፣ የፕሮጀክቱ ጠቅላላ ግብ ፡ በከተማዋ የሚታየውን የመፀዳጃ እና የሻወር ቤት...

ጦር- ኃይሎች መካኒሣ ቤረጽጌና ጎፋ አካባቢ የፍሳሽ አቃፊ ግንብ ግንባታ ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡         ጦር- ኃይሎች መካኒሣ ቤረጽጌና ጎፋ አካባቢ የፍሳሽ አቃፊ ግንብ ግንባታ ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡       በአዲስ አበባ ውሃና ፍሣሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ   ጦር- ኃይሎች መካኒሣ ቤረጽጌ ጎፋ አካባቢ ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ የፍሳሽ ማስወገጃ መስመሮችን አገልግሎት ማሻሻል፣ የኘሮጀክቱ ግብ በተጠቀሱት አካባቢዎች የፍሳሽ መስመር አቃፊ ግንባታ በማካሄድ...

የውኃ መባከን ቁጥጥር ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡    የውኃ መባከን ቁጥጥር ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ከተማ ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- ገቢ የማይሰበሰብበትን ውሃ መጠን በሂደት በመቀነስ ብክነትን መቆጣጠር፡፡ የኘሮጀክት አጠቃላይ ግብ፡- በባለስልጣኑ የአሰራር እና አገልግሎት አሰጣጥ ቅልጥፍና እና ውጤታማነት ለማምጣት፣ የሚባክነውን የውሃ...