ከኬንያ   የመጡና 11 የስራ ኃላፊዎች ዛሬ የባለስልጣኑን የውሃና ፍሳሽ መሠረተ ልማቶች ጎበኙ ፡፡

ከኬንያ የመጡና 11 የስራ ኃላፊዎች ዛሬ የባለስልጣኑን የውሃና ፍሳሽ መሠረተ ልማቶች ጎበኙ ፡፡

ሀላፊዎቹ ከኬኒያ ናኩሩ የመጡና በየውሃና ፍሳሽ ላይ ከሚሠሩ ሦስት ድርጅቶች የተውጣጡ ሲሆን ዛሬ የቃሊቲ ፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያን፣ መካኒሳ ቆጣሪ ያልተማከለ ፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያን እና የለገዳዲ ግድብና ማጣሪያ ጣቢያን...
ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በተለያዩ ቦታዎች በመገንባት ላይ ያሉ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶችን በመጎብኘት ላይ ይገኛሉ ።

ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በተለያዩ ቦታዎች በመገንባት ላይ ያሉ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶችን በመጎብኘት ላይ ይገኛሉ ።

ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪው አቶ ጃንጥራር አባይ እና ከሌሎች ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ጋር በመሆን በለገዳዲ ክፍል ሁለት የከርሰ ምድር ውሃ ልማት ፕሮጀክትን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። የለገዳዲ ምዕራፍ ሁለት የከርሰ ምድር ውሃ ልማት ፕሮጀክት በ17 ጥልቅ የውሃ ጉድጓዶች 86ሺህ ሜትር ኩብ ውሃ ያመርታል ። ፕሮጀክቱ ከቀጣይ አመት ጥቅምት ወር ጀምሮ የመጠጥ...

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የአሰልጣኞች አመራረጥ መስፈርትና የአሰልጣኞችና የሰልጣኞች ክፍያ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1/2012

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የማሰልጠኛ ተቋም በቀን የሚያስከፍለው የሰልጣኞች የነፍስ ወከፍ ክፍያ price in birr /day/ person የአሰልጣኞች አመራረጥ መስፈርትና የአሰልጣኞችና የሰልጣኞች ክፍያ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1/2012 በረቂቅ_መመሪያ_ላይ_አስተያየት_እንዲቀርብ_ጥሪ_ማድረግን_ይመለከታል...

ውሃን በቁጠባ ለመጠቀም ሆነ ወጪ ለመቀነስ የመልሶ መጠቀም አሰራር መዘርጋቱ በእጅጉ ጠቅሞናል አሉ በማህበር ተደራጅተው በተሸከርካሪ እጥበት የተሰማሩ አንድ አንድ ማበራት ፡፡

የአዲስ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን የጉለሌ ቅ/ጽ/ቤት በስሩ ካሉ እና ህጋዊ ከሆኑ ሰባት ማህበራ ጋር በመነጋገር በቀላሉ ውሃን መልሶ በመጠቀም እንዲገለገሉ ግንዛቤ በመፍጠር ወደ ስራ ገብቷል ፡፡ በአሁኑ ሰዓትም ሶስቱ ሙሉ በሙሉ መጠቀም የጀመሩ ሲሆን አራቱ ማህበራት ደግሞ በሂደት ላይ ናቸው፡፡ ከነዚህ መካከል በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ አራት የሚገኝ ሚካኤልና ጓደኞቹ የተሸከርካሪ እጥበት ማህበር አንዱ ነው፤የማህበሩ...