by | መጋቢ 4, 2020 | Uncategorized @am
ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት የፋብሪካ ተረፈ ምርት በቦቴ ተሸከርካሪ በማጓጓዝ እና በባለስልጣኑ የፍሳሽ መስመር ውስጥ በመድፋታቸው ነው፡፡ በተደጋጋሚ በፍሳሽ መሰረተ ልማቱ ላይ የፋብሪካ ፍሳሽ ተረፈ ምርት በመደፋቱ የመዲናዋን ፍሳሽ አወጋገድ ዘመናዊ ለማድረግ በከፍተኛ ወጪ የተገነባው የቃሊቲ ፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ የኤሌክትሮ ሜካኒካል እና ባዮሎጂካል ክፍሎች ላይ ጉዳት እያደረሰ ይገኛል፡፡ ይህንንም ችግር ለመቅረፍ...
by | መጋቢ 4, 2020 | Uncategorized @am
የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ከገፀ-ምድር እና ከርሰ-ምድር የሚያመርተውን የተጣራ ንፁህ ውሃ ለተጠቃሚው ለማድረስ ከ8 ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ የውሃ መስመሮችን ዘርግቷል፡፡ ንፁህ የመጠጥ ውሃ በእነዚህ መስመሮች አማካኝነት ደንበኞች ጋር የሚደርሰው በርካታ ማጠራቀሚያዎችን እና ግፊት መስጫዎችን አልፎ ነው፡፡ በከተማዋ ውስጥ በአጠቃላይ 90 የውሃ ማጠራቀሚ እና ግፊት መስጫ ጣቢያዎች አሉ፡፡ ከነዚህም ውስጥ 55ቱ የውሃ...
by | መጋቢ 4, 2020 | Uncategorized @am
የጥናት እና ዲዛይን ስራው በዋናነት በከተማዋ ምስራቃዊ ክፍል በተለይም በቦሌ እና በየካ ክፈለ ከተሞች የሚኖሩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተጠቃሚ የሚያደርግ ነው፡፡ ፕሮጀክቱም በቀን ሰማንያ ሺ (80,000) ሜትር ኪዩብ ፍሳሽ ቆሻሻ በዘመናዊ መንገድ አጣርቶ የሚያሰወግድ ሲሆን አሁን በከተማዋ ያለውን ፍሳሽ በመስመር የማስወገድ ዝቅተኛ ሽፋን የሚሳድገው ይሆናል፡፡ አጠቃላይ የፕሮጀክቱ ዲዛይንና ጥናት ከዓለም ባንክ በተገኝ 6.7...
by | ሰኔ 19, 2019 | Uncategorized @am
ለአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ደንበኞች በሙሉ ባለስልጣኑ ከሀምሌ 25 ቀን 2011 ዓ.ም. ጀምሮ የውሃ አገልግሎት ክፍያችሁን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል በሚከተሉት አማራጮች እንድትከፍሉ ያሳውቃል፡፡ በባንኩ ቅርንጫፍ (Branch Service) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፎች በኩል በመስኮት አገልግሎት በአካል ተገኝተው ክፍያቸውን መፈፀም ያስችላቸዋል፡፡ ባንኩ በከተማዋ...
by | ግንቦ 2, 2019 | Uncategorized @am, ዜና
Amendment regarding Service standard for commerce and industry customers
by | ታኅሣ 6, 2018 | Uncategorized @am
በምርቃት ሥነ-ሥርዐት ላይ ንግግር ያደረጉት ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ የከተማው መስተዳድር በጅምር ያሉትን የውሃ ፕሮጀክቶችን በፍጥነት አጠናቆ በመጨረስ የነዋሪውን ፍላጎት ማሟላት እንደሚገባ ገልፀው ይህም ሊሳካ የሚችለው በጋራ የመልማት መርህ ላይ ስንቆም መሆኑን ገልፀዋል፡፡ የኮዬ ፈቼ ቂሊንጦ ቱሉ ዲምቱ የውሃ ፕሮጀክት በ 2006 ዓ.ም የተጀመረ ሲሆን አጠቃላይ ወጪው 1.2 ቢሊዮን ብር ፈጅቷል፡፡ፕሮጀክቱም...
የቅርብ ጊዜ አስተያየቶች