ለአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ደንበኞች በሙሉ

                      ለአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ደንበኞች በሙሉ ባለስልጣኑ ከሀምሌ 25 ቀን 2011 ዓ.ም. ጀምሮ የውሃ አገልግሎት ክፍያችሁን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል በሚከተሉት አማራጮች   እንድትከፍሉ ያሳውቃል፡፡ በባንኩ ቅርንጫፍ (Branch Service) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፎች በኩል በመስኮት አገልግሎት በአካል ተገኝተው ክፍያቸውን መፈፀም ያስችላቸዋል፡፡ ባንኩ በከተማዋ...