ለውሃ ማምረቻ ጣቢያዎቸወ የኤሌክትሪክ ሃይልን የሚተካ አማራጭ ሃይል ጥናት እና ትግበራ ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡      ለውሃ ማምረቻ ጣቢያዎቸወ የኤሌክትሪክ ሃይልን የሚተካ አማራጭ ሃይል ጥናት እና ትግበራ ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ከተማ ው.ፍ.ባለሥልጣን የኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- የአዲስ አበባ ከተማን የመጠጥ ውሃ ስርጭት አስተማማኝ እና ያልተቆራረጠ ለማድረግ የሚያስችል የኤሌክትሪክ ሃይልን የሚተካ...

የለገዳዲ ግድብ ጥገና/ማሻሻያ ጥናት እና ግንባታ ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡      የለገዳዲ ግድብ  ጥገና/ማሻሻያ ጥናት እና ግንባታ ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- በኦሮሚያ ከተማ ለገዳዲ የኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- የአዲስ አበባ ከተማ የውሃ ስርጭት የሚካሄድባቸውን የገጸ ምድር ውኃ ማጣሪያ ጣቢያዎች መካከል አንዱ የሆነውን የለገዳዲ ማጣሪያ ጣቢያ የውሃ ግፊት መስጫ ፓምፖች እና...

የማዕከላዊ ስካዳ ሲስተም ጥናት እና ትግበራ ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡      የማዕከላዊ ስካዳ ሲስተም ጥናት እና ትግበራ ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- አዲስ አበባ  ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡-     በአዲስ አበባ ከተማ ዘመናዊ እና ማእከላዊ የሆነ የውሃ ምርት እና ስርጭት ክትትል እና ቁጥጥር ስርአት መፍጠር የኘሮጀክት አጠቃላይ ግብ፡- በአዲስ አበባ ከተማ ያለውን  የገጸ ምድር...

በአዲስ አበባ ከተማ የፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ የሚወጣውን ዝቃጭ መልሶ መጠቀም ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡         በአዲስ አበባ ከተማ የፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ የሚወጣውን ዝቃጭ መልሶ መጠቀም ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- በፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያዎች (አቃቂ፣ ኮተቤ ወዘተ…) የኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- ከከተማዋ ፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያዎች የሚወጣውን ዝቃጭ መልሶ ለመጠቀም የሚያስችል ሁኔታ እንዲፈጠር ማስቻል ነው፡፡...

የመጋዘን ግንባታ ፕሮጀክት ቁ.4

የፕሮጀክቱ ሥም፡       የመጋዘን ግንባታ ፕሮጀክት ቁ.4 አስፈፃሚው አካል፡      የአዲስ አባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የውሃና ሳኒቴሽን ልማትና መልሶ ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ፕሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡ በአዲስ አበባ ከተማ የፕሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡ በፕሮጀክት ጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ማቴሪያሎችና ማሽነሪዎች በአግባቡ ለማከማቸት፣ የፕሮጀክቱ ግብ፡ የተለያዩ የተቋማት ግንባታ በማከናወን የመ/ቤቱን ተቋማዊ...

የፕሮጀክት ጽ/ቤት ግንባታ ፕሮጀክት

የኘሮጀክቱ ሥም፡    የፕሮጀክት ጽ/ቤት ግንባታ ፕሮጀክት አስፈፃሚው አካል፡-      በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የኘሮጀክት ጽ/ቤት ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ክ/ከተማ ኘሮጀክቱ ጠቅላላ ዓላማ፡- የፕሮጀክት ጽ/ቤት ግንባታ በማከናወን ምቹና  የተቀላጠፈ አገልግሎት መስጠት፣ ግብ ፡- የፕሮጀክት ጽ/ቤት ግንባታ በማከናወን የመ/ቤቱን ተቋማዊ የማስፈጸም አቅም እንዲያድግ ይደረጋል፡፡...